የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለሥልጣን ሰራተኞች ለጀግናው የኢፌዲሪ መከላከያ ሰራዊት የአንድ ወር ደሞዛቸውን ብር 750,000 (ሰባት መቶ ሃምሳ ሺህ) ለገሱ፡፡ የባለሥልጣኑ ሰራተኞች በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳይ ላይ ባደረጉት ምክክር ላይ ለአገር መከላከያ ሰራዊት የአንድ ወር ደሞዛቸው ከመስጠት በተጨማሪ ደም የለገሱ ሲሆን በቀጣይም አስፈላጊው ሁሉ ድጋፍ እንደሚያደርጉ ገልጸዋል፡፡

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለሥልጣን የጥራት ሽልማት ውድድር የማዕረግ ተሸላሚ ሆነ!!

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለሥልጣን የጥራት ሽልማት ውድድር የማዕረግ ተሸላሚ ሆነ!!

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለሥልጣን በኢትዮጵያ የጥራት  ሽልማት ድርጅት ከፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በጋራ በመተባበር የዓለም አቀፍ የጥራት መለኪያ መስፈርቶች መሠረት አድርጎ ባካሄደው  ውድድር ላይ በመሳተፍ የማዕረግ ተሸላሚ ሆነ፡፡  ባለሥልጣኑ ለዚህ ሽልማት በቃው ከፌደራል የተውጣቱ 10 ተቋማት ጋር ተወዳድሮ ሲሆን በቀጣይም ባለሥልጣኑን አሰራር በማዘመን የተሻለ አገልግሎት ለመስጠት  ጠቃሚ መሆኑን ሽልማቱን የተቀበሉት...
የምርት ገበያ ሠራተኞች የሥነ-ምግባር መመርያ ቁጥር 561/2013

የምርት ገበያ ሠራተኞች የሥነ-ምግባር መመርያ ቁጥር 561/2013

ECX Employees Code of Ethics Directive No 561- 2013 (2)        የምርት ገበያ ሠራተኞች የሥነ-ምግባር መመርያ ቁጥር 561/2013 የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለሥልጣን ውጤታማ የሆነ የዘመናዊ ምርት ግብይት ሥርዓት መገንባቱን የማረጋገጥ፣ የምርት ገበያው አስተማማኝ፣ ግልጽ እና የተረጋጋ አሠራር እንዲኖረው የመቆጣጠር እንዲሁም በገበያው የሚሳተፉትንም ሆነ በአጠቃላይ የህብረተሰቡን ጥቅም...