ማስታወቂያ ለግብይት ፈጻሚዎች በሙሉ

ቀን፡- 07/05/2013ዓ.ም   ማስታወቂያ   ለግብይት ፈጻሚዎች በሙሉ   በውክልና የተሰጡ ስራዎችን ስለማሳወቅ ብሔራዊ ግብይት ፈፃሚዎች ማኅበር የግብይት ተዋንያን አቅም በመገንባትና የሚጠበቅበትን የክትትል፣ ቁጥጥርና ድጋፍ ስራ በማጠናከር የእርስ በእርስ ቁጥጥር ኃላፊነቱን በተሻለ ደረጃ መወጣት ይችል ዘንድ እስካሁን በባለስልጣኑ ሲከናወኑ ከነበሩ ስራዎች ውስጥ በውክልና ለማህበሩ መስተላለፍ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፡፡...
Read More

የማላዊ እና የሞዛምቢክ የስራ ሃላፊዎች በባለሥልጣኑ ጉብኝት አደረጉ!

የኢትዮጵያን ዘመናዊ የምርት ግብይት አሰራርን መልካም ተሞክሮ ለመቀመር የማላዊ እና የሞዛምቢክ የምርት ገበያና የባንክ የስራ ሃላፊዎች የባለሥልጣኑ የቁጥጥር አና ክትትል ስራ በተመለከተ ማብራሪያ ቀርቦላቸዋል፡፡ የማላዊ ማዕከላዊ ሪዘርብ ባንክ የልኡካን ቡድን አባል የሆኑት አቶ ዲክሰን ማሳዋ እንደገለጹት የኢትዮጵን ዘመናዊ የግብርና ምርት ግብይት በአፍሪካ ደረጃ መልካም ዝናን ያተረፈ በመሆኑ  ዘመናዊ የምርት ግብይትን...
Read More

የሬጉላቶሪ እና የሪፎርም ውይይት ተካሄደ

ሕዳር 11 ቀን 2013ዓ.ም የኢፌዲሪ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር አቶ መላኩ አለበል ፣ ሚኒስትር ዴዔታ ክቡር አባሳደር ምስጋኑ አረጋ እና የሚኒስትሩ የስራ ኃላፊዎች በኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለሥልጣን ዋናው መ/ቤት በመገኘት የባለሥልጣኑን የሬጉላቶሪ እና የሪፎርም ስራዎች ያሉበትን ደረጃ በአካል በመገኘት የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ዑሌሮ ኡፒየው እና የባለሥልጣኑ የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት...
Read More

ሠራተኞች የዓለም የጸረ-ሙስና ቀንን አከበሩ

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለስልጣን የስራ አመራሮችና ሠራተኞች የዓለም የጸረ-ሙስና ቀንን...
Read More

ለሠራተኞቹ እና ለአመራሮቹ

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለስልጣን ለሠራተኞቹ እና ለአመራሮቹ በዘመናዊ ምርት ግብይት አሰራር እና በተሻሻሉ መመሪያዎች ላይ ያተኮረ የአቅም ግንባታ ስልጠና...
Read More

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለስልጣን

Ethiopia Commodity Exchange Authority

ራዕይ

በ2020 በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሆነ፣ ዜጎችን  ፍትሀዊ በሆነ መንገድ የሚያሳትፍና ተጠቃሚ የሚያደርግ የምርት ግብይት ሥርዓት ዕውን ማድረግ ነው፡፡

ተልዕኮ

የዘመናዊ ምርት ግብይት መርሆዎች በኅብረተሰቡ በሕብረተሰቡ ዘንድ እንዲሰርጹ በማድረግ፣ የግብይት ሥርዓቱን የሚያናጉ እንቅስቃሴዎችን የመከላከልና በመቆጣጠር በአገሪቱ ፍትሃዊ፣ግልጽና የተቀላጠፈ የምርት ግብይት ሥርዓትን በመዘርጋት ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታውን ማረጋገጥ፡፡

የስትራቴጂያዊ የትኩረት መስኮች

 • የዘመናዊ ምርት ግብይት ግንዛቤ፣
 • ከህግ ጥሰት የፀዳ የግብይት ስርዓት፣
 • ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታው የላቀ የምርት ገበያ፣

Mission and Vision

Mission

The mission of the Authority is promoting modern commodity trading system and trading principles among the trading communities and the population at large; deterring and controlling the market from trade disruption activities and malpractices; and ensuring fair, transparent, efficient and competitive exchanges to bring economically viable marketing system in the country.

Vision

The vision of the Authority is establishing competitive, participatory and all benefiting commodity exchange system in and through the year 2028.

Mandates and Responsibilities

 1. grant or withdraw recognition of any Clearing Institutions:
 2. grant or withdraw recognition of any Exchange Actors;
 3. formulate directives concerning regulation of a Commodity Exchange, Clearing Institutions and Exchange Actors and to exercise its power of examination and approval or verification of the same;
 4. regulate the conduct of investment advisors, consulting companies, law practices, accounting professionals, as it relates to a Commodity Exchange’s business;
 5. issue directives on the specifications, sale and purchase principles of any Exchange traded contracts;
 6. regulate the clearing and settlement of Exchange trade contracts;
 7. take appropriate measure to prevent insider trading, fraudulent and unfair trade practices relating to Exchange traded contracts;
 8. determine the principles related to independent auditing operations as they relate to Exchange transaction, in consultation with the Federal Auditor General;
 9. inspect financial statements, reports and other documents it obtained or submitted to it in accordance with provisions of this proclamation, to request reports from a commodity Exchange, clearing Institutions, Exchange Actors, and internal and independent auditors;
 10. investigate and act upon violations of laws concerning the regulation of a Commodity Exchange and related businesses;
 11. issue directives on the rules and principles relating to supervisions, rights and duties of those who shall be employed at a Commodity Exchange;
 12. approve the dispute settlement rules and procedures of a Commodity Exchange;
 13. levy fees and charges related to the regulation of a Commodity Exchange and recognition and regulation of Exchange Actors, Clearing Institutions and Exchange Actors Associations, as prescribed by its directive;
 14. promote public education regarding a Commodity Exchange and related businesses; and
 15. liaise and collaborate with appropriate public and private bodies.