እውቅና ያላቸው የክፍያ መፈጸሚ ያባንኮች ዋና መስሪያ ቤት አድራሻ፡፡

ተ.ቁ

የባንክስም

ዋና መስሪያ ቤት የሚገኝበት አድራሻ

1.

ኢትዮጵያን ግድ ባንክ

ብሔራዊ ቲያትር ራስ ሼል ፊት ለፊት ነጭ ክብ ሕንጻ

2.

አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ.

ብሔራዊ ቲያትር ጀርባ አዲስ የተሰሩት መንትዮቹ ሕንጻ ላይ 17ኛ ፎቅ

3.

አብሲኒያ ባንክ አ.ማ.

ለገሐር ባቡር ጣቢ ያመግቢያ መብራቱ አጠገብ ወደ ፒያሳ መሒጃ በስተቀኝ በኩል ያለው ሕንጻ

4.

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ.

22 ማዞሪያ ሌክስ ፕላዛ ሕንጻ 7ኛ ፎቅ

5.

ኦሮሚ ያሕብረት ስራ ባንክ አ.ማ.

ቦሌ መንገድ ፊላሚንጎ ሕንጻ አጠገብ አፍሪካ ዴቨሎፕመንት ባንክ የሚገኝበት ሕንጻ ላይ 4ኛ ፎቅ

6.

ወጋጋን ባንክ አ.ማ.

ደንበል ሕንጻ በወጋገን ባንክ  ዋናቅርንጫፍ ውስጥ አልፎ 7ኛ ፎቅ

7.

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ.

ደንበል ሕንጻ በፊት ለፊት በር ገብቶ 7ኛ ፎቅ

8.

ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ.

ቦሌ መንገድ ሸዋ ዳቦ ቤት ፊት ለፊት ጌቱ ኮሜርሻል ሕንጻ አጠገብ ኤልጂ ሕንጻ 12ኛ ፎቅ፡

9.

ዳሸን ባንክ አ.ማ.

በቅሎ ቤት ከኖክ ማደያ አጠገብ በሚገኘው ሕንጻ ላይ 6ኛ ፎቅ

10.

ሕብረት ባንክ አ.ማ.

በቅሎ ቤት ግሎባል ሆቴል ፊት ለፊት ሚክዎር ፕላዛ ሕንጻ 1ኛ ፎቅ

11.

ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ.

4ት ኪሎ ብራና ሰላም ማተሚያ ቤት አጠገብ ዳብር ሕንጻ፡፡

12.

ብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ.

ቦሌ ከድልድዩ ፊት ለፊት ከሞሐፔ ፕሲ ቢሮ በስተጀርባ ያለው ግቢ ውስጥ አንደኛ ፎቅ፡፡